አግኝ

ጥናት 8

ኢየሱስን መምሰል

ፊልጵስዩስ 2:5-11

ደረጃ 1: ታሪኩን አንብብ

የሚከተለውን ክፍል ያንብቡ ወይም ያዳምጡ

x1.0

2:5በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረው ያ አስተሳሰብ፣ በእናንተም ዘንድ ይሁን፤

  6እርሱ በባሕርዩ አምላክ ሆኖ ሳለ፣
    ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን ሊለቀው እንደማይገባ አድርጎ አልቈጠረውም፤
  7ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ፣
    በሰውም አምሳል ተገኝቶ፣
    ራሱን ባዶ አደረገ፤
  8ሰው ሆኖ ተገልጦም፣
    ራሱን ዝቅ አደረገ፤
    እስከ ሞት፣ ያውም በመስቀል ላይ እስከ
      መሞት ድረስ ታዛዥ ሆነ።

  9ስለዚህ እግዚአብሔር እጅግ ከፍ አደረገው፤
    ከስምም ሁሉ በላይ የሆነውን ስም ሰጠው፤
  10ይኸውም በሰማይና በምድር፣ ከምድርም በታች፣
    ጒልበት ሁሉ ለኢየሱስ ስም ይንበረከክ ዘንድ፣
  11ምላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር፣
    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

ደረጃ 2፡ ታሪኩን እንደገና ይናገሩ

ታሪኩን በራስዎ ቃል ለመድገም ጥቂት ጊዜ ይውሰዱ። ጮክ ብለህ መናገር ወይም መጻፍ ትፈልግ ይሆናል። ለማስታወስ እየታገልክ ከሆነ እንደገና አንብብ ወይም አድምጠው።

ደረጃ 3፡ ታሪኩን አግኝ

ታሪኩን በደንብ እንደምታውቀው ሲሰማህ ለማሰብ ጊዜ ውሰድ ወይም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ


Get it on Google Play
Download on the App Store

Get Discovery Bible Studies on your phone

Discover copyright ©2015-2026 discoverapp.org

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የቅጂ መብት © 2001 በ Biblica, Inc.® ፍቃድ የተሰጠው በ Biblica, Inc.®። መብቱ በሕግ የተጠበቀ።

Holy Bible, New Amharic Standard Version (Addisu Medebegna Tirgum) Copyright © 2001 by Biblica, Inc.® Used by permission of Biblica, Inc.® All rights reserved worldwide.